የ1 ወር ከፍተኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና
ይህ ፕሮግራም የእንግሊዝኛ ቋንቋቸውን በንግግር፣ በመጻፍና በመግባባት ማሻሻል ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። Live on Zoom with weekly resources, homework and real speaking practice.
Better job opportunities
Academic support
Everyday conversation
Community & professional life
September 03, 2026 → October 03, 2026
ረቡዕ፣ አርብ (Wed, Fri)
11:00 – 12:30 PM CST | ማታ 1 ሰዓት (ኢትዮጲያ)
$200
ኢትዮጲያ & አረብ ሀገር ላሉ ብቻ 5,500 birr
Choose this classማክሰኞ፣ ሀሙስ (Tue, Thu)
11:00 – 12:30 PM CST | ማታ 1 ሰዓት (ኢትዮጲያ)
$200
ኢትዮጲያ & አረብ ሀገር ላሉ ብቻ 5,500 birr
Choose this class3× per week · 45 minutes
ሰዓት በመነጋገር የሚመቻችሁን መምረጥ ይቻላል
$400
Schedule agreed directly with the instructor
Choose this class🖥️ አቀራረብ፡ በZoom ላይ (በሳምንት 2 ትምህርት፣ እያንዳንዱ 60 ደቂቃ) ከመደበኛ ትምህርት ሰዓት ውጪ የሚነበቡ weekly resources እንዲሁም የቤት ስራ ይሰጣል፡፡ ክፍሉ ስለሚቀዳ በሁለቱም ሰዓት መገኘት ለማይችሉ በፈለጉት ጊዜ መመልከት ይቻላል፡፡
ለመገናኘት | Contact
FAQ
መልሱን ለማየት ጥያቄውን ይጫኑ | Click on a question to see the answer
ይህ ፕሮግራም ለ1 ወር ይቆያል፣ እና በሁለት ጊዜ በሳምንት የሚካሄዱ ቀጥታ Zoom ክፍሎችን ያካትታል። | The program runs for 1 month, with live Zoom classes held twice a week.
የመመዝገቢያ ቅጽ በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ነው። ክፍያውን ከመከፈልዎ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫዎን በመስጠት መመዝገብዎን ያረጋግጡ። | The registration form is on this page. After making your payment, submit your payment proof to complete your registration.